“ኑ ቤትዎን አብረን እንገንባ”

ናቡቴ ኢንቨስትመንት ኅብረት የተሰማራባቸው የስራ ዘርፎች

  • ሪል እስቴት ዘርፍ
  • ኢምፖርት-ኤክስፖርት ዘርፍ
  • ፋይናንስ አገልግሎት ዘርፍ
  • ፈርኒቸር
  • በትምህርት ዘርፍ

የአንድ አክሲዬን ዋጋ 1000 ብር

ዘመናዊ አፓርትመንት
በ30% ቅድመ ክፍያ የቤት ባለቤት የሚሆኑበት እድል

3 መኝታ ክፍል 2 መታጠቢያ 100 ካሬ ሜትር


በወር 450.00 ዶላር ጀምሮ በመቆጠብ በመኃል
አዲስ አበባ የቤት አና የገበያ ማዕከል ባለቤት
የሚሆኑበትን ዕድል እንዳያመልጥዎ!

የቢሮ ፈርኒቸር

የቢሮ ጠረጴዛ
የኮምፒውተር ጠረጴዛ
የተለያዩ ጠረጴዛዎች
መደርደሪያ

የግንባታ እቃዎች

በር
መስኮት
የኪችን መደርደሪያ
ሰገነቶች
የደረጃ መወጣጫ (አንድሬል)

የቤት
ፈርኒቸር

ጠረጴዛ
ወንበር
አልጋ
ቁምሳጥን
ሶፋ
የኪችን መደርደሪያ

የክፍያ ሁኔታ

30% ቅድመ ክፍያ
70% በባንክ ብድር

  • በሁለት ዓመት 30%
    ክፍያ በየወሩ ከፍለው
    የፈፀሙ ቤት ይረከባሉ!
  • ሀገር ዉስጥ በብር
    ከዉጪ ሀገር በዶላር
    ክፈያ ይፈፀማል
  • ጠቅላላ ዋጋ
    10 ሚልዮን ብር

ምንሰጣቸው አገልግሎቶች

የልጆች ስልጠና እና
የጥናት ክህሎት

ለመምራት የሚያስችሉ ልዩ ልዩ ክኅሎቶችን በማዳበር
ማሳደግ ዓላማው ነዉ።

የልጆች ፕሮጀክት ትኩረቶች

ፍላጎት እና
የትርፍግዜ ልምዶች

ስዕል
ግጥም
ጨዋታወች
ፊልሞች
ሙዚቃ

ቋንቋ እና ባህል

የማንበብ፣ የመጻፍ ፣ የማዳመጥ ፣ እና
የመናገር ክህሎት ማዳበር (አማርኛ ፣
እንግሊዝኛ እና ሌሎች ቋንቋወች)
አኒሜሽን ቪድዮ እና የድምጽ ታሪክ አነጋገር
የኢትዮጵያ ታሪካዊ መጽሃፍት

ግብረገብ እና ስነምግባር

እሴቶች
ግብረገባዊ ባሕሪዎች
የልጆች አካላዊ እና አዕምሮአዊ ጤንነት
ለልጆች ድባቴ የባለሙያ ምክር (ድጋፍ)

እውቀት እና ክህሎት

የመረብ ላይ አስተማሪ
የማንበብ(የማጥናት) ክህሎት ስልጠናዎች
ጤናማ የኢንተርኔት አጠቃቀም
ሌሎች የማንነት ማዳበርያ ስልጠናወች

የልጆች ስልጠና እና የጥናት ክህሎት

ፕሮጀክቱ ህጻናትን የማህበራዊ ሕይወታቸውን
ለመምራት የሚያስችሉ ልዩ ልዩ ክኅሎቶችን በማዳበር
ማሳደግ ዓላማው ነዉ።

Lorem ipsum dolor sit amet, consectetur adipiscing elit, sed do eiusmod tempor incididunt ut labore et dolore magna aliqua. Ut enim ad minim veniam, quis nostrud exercitation ullamco laboris